January 31, 2026
የሱና ፆም እየፆምኩ እያለ ለአሱር ሶላት ውዱእ እያደረኩ በአጋጣሚ ጥርሴን አመመኝና ስነካው ድዴ ደማ ፣ ታዲያ ይህ ፆሜ ትክክል ነው ወይስ ተበላሽቶብኛል?
ረጀብ ወርን በዒባዳ መለየት በሸሪአ እንዴት ይታያል ፣ በተለይ ሰሞኑን በዚህ ወር የሚፆሙ ስላሉ ነው ይህ እንዴት ይታያል?
ጾመኛ የሆነ ሰው ሙሉ ሻወር መውሰድ ይችላል/ይፈቀዳል?
ሽቶና ፆም?
የሸዕባንን ወር ሙሉውን መፆም ይቻላልን?
ያለፈው ረመዷን የተወሰኑ ቀናቶች ቀዷ ነበረብኝና ያንን ቀዷ ታምሜ ወይም ሳይመቸኝ ቀርቶ ሳይሆን በስንፍና ሙሉውን ቀዷ ሳላወጣ ቀጣይ ረመዷን መጣብኝ እና አንዳንዶች ሚስኪን ማብላት አለብሽ አሉኝ ምን ማድረግ...
አንድ ሰው ፆመኛ ሆኖ እያለ ለህመም መድሀኒት መርፌ ቢወጋ ፆሙ ይበላሻልን? ሲወጋ የሚፈሰው ደምስ ያስፈታልን?
በረመዷን የፊጥራ ምግብ ስናዘጋጅ የምግቡን ጣእም ለማወቅ እንቀምሰዋለንና ይህ ፆማችን ያበላሸዋልን?
በፆም ወቅት እክታን መዋጥ ፆም ያስጠፋል?
ሲጋራ ምግብም ሆነ መጠጥ ስላላደለ ፆም አያስፈታም የሚሉ ሰዎች አሉ ፣ ይህ እንዴት ይታያል?
የውሀ ዋና (መዋኘት) ፆም ያስፈታል የሚል ነገር ሰምቼ ነበር እንዴት ነው ራስን ለማቀዝቀዝ ብሎ ቢዋኝስ ይፈቀዳልን?
ፆመኛ የሆነ ሰው ራሱን በራሱ ቢያረካ ፆሙ ይበላሻልን?
የረመዳን ቀዷ ነበረብኝና ፣ አሁን ደግሞ የሸዋል ፆም ሊገባ ነው ፣ ታዲያ የትኛውን ማስቀደም ነው ያለብኝ ፣ የረመዷን ቀዷ ወይስ የሸዋልን ፆም?
በመሀላ ጊዜ ቁርኣንን በእጅ መምታት ወይም እጅን_ቁርአን ላይ ማስቀመጥ እንዴት ይታያል?
በተምሲልና በተሽቢህ መካከል ያለው ልዩነትና አንድነት ምንድን ነው?
አንዳድ አህለል ቢዳኣዎች ረሱል ሶለሏህ አለይሂ ወሰለምን ብንጠራቸው ይሰሙናል ይላሉ (በየትኛዉም ቦታ እና ግዜ) ለዚህም ደሊል አለን ይላሉ እሱም "በጁማኣ ቀን ሶለዋት በኔ ላይ ብታወርዱ ይደርሰኛል" ብለዋል...
ለሰላምት ወይም ለአክብሮት ስንል ለሰዎች አንገታችንን ጎንበስ እናደርጋለን ይህ በሸሪአችን እንዴት ይታያል?
ሸረሪት አትገደልም‼፣ ለነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ሊገድሉ የመጡ ሰወች እንዳይታዩ አድርጋ ስለሸፈነች እስዋን መግደል አይቻልም ይላሉ። እንዴት ነው ቤት ደሞ ታበላሻለች የራስዋ ቤት እየሰራች ቤት ይበላሻል...
አሏህ ከዓርሽ በላይ ነው ያለው ወይስ ሁሉም ቦታ ወይስ የትም ነው አንልም?
ተወሱል ይበቃልን በደንብ ቢብራራልኝ?
ሰው ሲሰልም ብዙ ጊዜ ስሙ ይቀየራል ይህ ግዴታ ነውን?
ሴት ልጅ ቀብር መዘየር ትችላለችን?
በአካባቢያችን አህባሽ መስጊድ ስለሆነ ያለው ሌላ የሱና ኢማም ያለበት መሰጊድ አማራጭ ደግሞ የለንም ስለዚህ ምን ማድረግ እንችላለን?
የካፊርን ጀናዛ ተከትሎ መሸኘትና መቅበር እንዴት ይታያል?
ግቢ ላይ (ዩኒቨርሲቲ) ለክርስቲያኖች ለበአላት ለስላሳና ለየት ያለ ያቀርቡልናል እና ይህን ምግብ መመገብ ይፈቀዳልን እና ከዚህ ፕሪግራም ውጭ ባለው የዛን ቀን ቁርስና ራት ላይ መብላት እንዴት ነው?
ዲሞክራሲ በኢስላም አንዴት ነው ፣ አንዳንድ ሰዎች ኢስላም ዲሞክራሲ ነው ይላሉ?
አንዳንድ ሙስሊሞች ሲታመሙና ድግምት ሲደረግባቸው ወደ ቤተክርስቲያኖች ሂደው ፀበል ይፀበላሉ ፣ ይህ በኢስላም እንዴት ይታያል?
አንዳንድ አካባቢዎች ቁርአኑ ብዙ ጊዜ ያስቆጠረና ያረጀ ከመሆኑ የተነሳ ሲቀዳድ እንዳይጠፋ በማለት ያቃጥሉታል ይህ እንዴት ይታያል?
የካፊር ሀገር ላይ ሆኖ በሸሪዓ ህግ መፋረድ የማይችልበት ሁኔታ ለተፈጠረና የግድ በሰው ሰራሽ ህግ የሚፈርድ ፍርድ ቤት ካልሄደ በስተቀር የሚጎዳ ከሆነ ቢሄድ ይከፍራልን ፣ ግን ቁርአንና ሀዲስ በላጭ መሆናቸው...
ለካፊር ሶደቃ መስጠት ይበቃልን?
አንድ ክርስቲያን የሆነ ዘመድ ቢያገባና ሠርግ ቢጠራኝ መሄድ ይቻላል፣ ለሠርጉስ ገንዘብ መስጠት?
አንድ ሠው ነበረና ኢሥላም ነው የ ካፊሮችን መቃብር ተቀጥሮ ይጠብቃል በኢሥላም ደረጃ ይበቃለታልን?
በህይወት ላሉ ካፊሮች አሏህ እንዲያዝንላቸውና እንዲምራቸው መጠየቅ እንዴት ይታያል ፣ ምን ብለን ነው ዱዓ የምናደርግላቸው?
ክርስቲያኖች ያረዱት ስጋ ይበላል እያሉ ብዙ ሰዎች ሳያረጋግጡ ሁሉ እየበሉ ነው። አሁን ላይ አህለል ኪታቦች አሉ ለማለት ይቻላል እንዴ? ማለትም መፅሐፋቸውም ተበርዞ ተደልዞ በቅጥፈት የተሞላ ነው። እነሱም ቢ...
በሸሪዓችን በግ ወይም ከብት ስናርድ በምን መልኩ ነው ፣ ስለ አስተራረዱ በሰፊው ቢብራራልን?
የዒድ ቀን ኢድ ሙባረክ ፣ ተቀበለሏሁ ሚማ ወሚንኩምና የመሳሰሉትን የደስታ መገለጫዎች መባባል እንዴት ይታያ
ኢድ የሚሰገደው ሜዳ ላይ ነው መስጀድ አይቻልመወ የሚባል ነገር ሰምቼ ነው ፣ እኛ ጋር ደግሞ መሰጂድ ነው የሚሰገደው ይህ እንዴት ነው?
ብዙ ቦታዎች ላይ ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ሲኬድ ተክቢያ በጀመኣ በአንድ ድምፅ ይባላል ፣ አስባይና ተቀባይም ይኖራልና ይህ እንዴት ይታያል ፣ ትክክለኛው የተክቢራ አባባል የትኛው ነው?
በየ ጁሙዓው በማህበራዊ ገፆችና በተለያዩ አጋጣሚዎች ሰዎች ሲገናኙ ጁሙዓ_ሙባረክ መባባላቸውና እንደዚህ አይነት መልእክት መላላካቸው እንዴት ይታያል?
አንዳንድ ሰዎች ጁሙዓ ወቅት ላይ መስጊድ ውስጥ ቁጭ ብለው እያለ አዛን ሲደረግ ሱና ሶላት ለመስገድ ይነሳሉ እና ይህ እንዴት ይታያል?
የጁሙዓ ኹጥባ ላይ በሚደረገው ዱኣ ላይ እጅን ማንሳት እንዴት ይታያል?
ብዙ ሰዎች ጁሙዓ ቀን ጉዞ መውጣት አይቻልም ይላሉ ፣ ትክክል ነውን?
አንድ ሰው ጁሙዓ ሶላትን ኢማሙ ተሸሁድ ላይ እያለ ከደረሰ ምንድን ነው የሚያደርገው? ጁሙዓን ያገኛል ማለት ሁለት ረከአ ነው የሚሰግደው ወይስ እንደ ዝሁር አራት ነው?,
ብዙ መስጂዶች ላይ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ እያለ ዱአ ሲያደርግ ታዳሚው እየጮኸ አሚን ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል ፣ ቢድዓስ ይሆናልን?
አሁን አሁን በአንዳንድ አካባቢዎች አንዳንድ ኢማሞች የጁሙዓውን ኹጥባ በአካባቢው ቋንቋ ተርጉመው ያደርጋሉ ፣ ይህ እንዴት ነው?
በእኛ አካባቢ ዘወትር ጁሙአ ጁሙአ አብዛህኛው መስጂድ ውስጥ በማይክራፎን ቁርአን ይከፈታል ፣ ይህን የሚያደርጉት ሰውን ወደ መስጂድ ለመጥራት ወይም ጁሙአ ቀን ስለሆነ ብለው ነው። ይህ በሸሪዓችን እንዴት ይታ...
አንድ ሰው የጀናባ ትጥበት እያለበት የጁሙዓንም ትጥብት መታጠብ ቢፈልግ ኒያውን በምን መልኩ ነው ፣ የትጥበቱስ ብዛት ፣ ለሁለቱም የተለያየ ትጥበት ነው ወይስ በአንድ ትጥበት ይበቃል?
ኢማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል አረፍ በሚልበት ወቅት የምናደርገው ልዩ የሆነ ዱዓ ወይም አዝካር አለን?
የጁሙዓ 1ኛው አዛን ቢድዓ ነውን? አንዳንድ ሰዎች ቢድዓ ነው ይላሉ ፣ ሌሎች ደግሞ ሱና ነው ይላሉ ፣ በላጩ የቱ ነው? ኡስማንንስ በጨመረው ነገር መከተል እንችላለን?
"ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰልም አንድ ግዜ ለአሊይ እንዲህ አሉት:, አንተ አልይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት እነዚህን አምስት ነገሮች ተግብር ፡፡, 1. ስትተኛ አራት ሺህ ድናር ሰደቃ ስጥ, 2. ሙሉ ቁርአን አኽ...
በጁሙዓ ኹጥባ ላይ ያለው ዱዓ ላይ እጅን ከፍ አድርጎ አሚን ማለትና ከዱዓ በኃላ ፊትን በእጅ ማበስ እንዴት ይታያል?
ሸረሪት አትገደልም ፣ ለነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ሊገድሉ የመጡ ሰወች እንዳይታዩ አድርጋ ስለሸፈነች እስዋን መግደል አይቻልም ይላሉ። እንዴት ነው ቤት ደሞ ታበላሻለች የራስዋ ቤት እየሰራች ቤት ይበላሻ...
ሀይድ ላይ ያለች ሴት ቁርአን መቅራት ትችላለችን?
በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች በሚራመደው እርምጃ ልክ መላኢኮች ይረግሙታል! [ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ] ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው?
ብዙ ጊዜ ሰዎች እቃም ይሁን የሆነ ነገር ሲጠፋቸው ለማስታወስና ትዝ እንዲላቸው ብለው "አሏሁመ_ሶሌ_አላ_ሙሀመድ" ይላሉ ለዚህም ደግሞ ሀዲስ አለ ይላሉ ይህ እንዴት ነው?
ብዙ ጊዜ በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፍ አንድ ሀዲስ አለ ፣ እሱም ረመዷን መች እንደሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ የተናገረ እሳት ከሱ ሀራም ትሆንበታለች ይላልና ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው?
If you have any suggestions or notice any mistakes in these Fatwas, please contact us.
ማንኛውም አይነት አስተያየት፣ እርማት ወይም ፈትዋዎቹ ላይ ስህተት ካዩ በቀጥታ ያናግሩን 👉 Abdulselam