February 23, 2025
የሱና ፆም እየፆምኩ እያለ ለአሱር ሶላት ውዱእ እያደረኩ በአጋጣሚ ጥርሴን አመመኝና ስነካው ድዴ ደማ ፣ ታዲያ ይህ ፆሜ ትክክል ነው ወይስ ተበላሽቶብኛል?
ረጀብ ወርን በዒባዳ መለየት በሸሪአ እንዴት ይታያል ፣ በተለይ ሰሞኑን በዚህ ወር የሚፆሙ ስላሉ ነው ይህ እንዴት ይታያል?
ጾመኛ የሆነ ሰው ሙሉ ሻወር መውሰድ ይችላል/ይፈቀዳል?
ሽቶና ፆም?
የሸዕባንን ወር ሙሉውን መፆም ይቻላልን?
ያለፈው ረመዷን የተወሰኑ ቀናቶች ቀዷ ነበረብኝና ያንን ቀዷ ታምሜ ወይም ሳይመቸኝ ቀርቶ ሳይሆን በስንፍና ሙሉውን ቀዷ ሳላወጣ ቀጣይ ረመዷን መጣብኝ እና አንዳንዶች ሚስኪን ማብላት አለብሽ አሉኝ ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል?
አንድ ሰው ፆመኛ ሆኖ እያለ ለህመም መድሀኒት መርፌ ቢወጋ ፆሙ ይበላሻልን? ሲወጋ የሚፈሰው ደምስ ያስፈታልን?
በረመዷን የፊጥራ ምግብ ስናዘጋጅ የምግቡን ጣእም ለማወቅ እንቀምሰዋለንና ይህ ፆማችን ያበላሸዋልን?
በፆም ወቅት እክታን መዋጥ ፆም ያስጠፋል?
ሲጋራ ምግብም ሆነ መጠጥ ስላላደለ ፆም አያስፈታም የሚሉ ሰዎች አሉ ፣ ይህ እንዴት ይታያል?
የውሀ ዋና (መዋኘት) ፆም ያስፈታል የሚል ነገር ሰምቼ ነበር እንዴት ነው ራስን ለማቀዝቀዝ ብሎ ቢዋኝስ ይፈቀዳልን?
ፆመኛ የሆነ ሰው ራሱን በራሱ ቢያረካ ፆሙ ይበላሻልን?
የረመዳን ቀዷ ነበረብኝና ፣ አሁን ደግሞ የሸዋል ፆም ሊገባ ነው ፣ ታዲያ የትኛውን ማስቀደም ነው ያለብኝ ፣ የረመዷን ቀዷ ወይስ የሸዋልን ፆም?
በመሀላ ጊዜ ቁርኣንን በእጅ መምታት ወይም እጅን_ቁርአን ላይ ማስቀመጥ እንዴት ይታያል?
በተምሲልና በተሽቢህ መካከል ያለው ልዩነትና አንድነት ምንድን ነው?
አንዳድ አህለል ቢዳኣዎች ረሱል ሶለሏህ አለይሂ ወሰለምን ብንጠራቸው ይሰሙናል ይላሉ (በየትኛዉም ቦታ እና ግዜ) ለዚህም ደሊል አለን ይላሉ እሱም "በጁማኣ ቀን ሶለዋት በኔ ላይ ብታወርዱ ይደርሰኛል" ብለዋል ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል?
ለሰላምት ወይም ለአክብሮት ስንል ለሰዎች አንገታችንን ጎንበስ እናደርጋለን ይህ በሸሪአችን እንዴት ይታያል?
ሸረሪት አትገደልም‼፣ ለነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ሊገድሉ የመጡ ሰወች እንዳይታዩ አድርጋ ስለሸፈነች እስዋን መግደል አይቻልም ይላሉ። እንዴት ነው ቤት ደሞ ታበላሻለች የራስዋ ቤት እየሰራች ቤት ይበላሻል እና እንዴት ነው?
አሏህ ከዓርሽ በላይ ነው ያለው ወይስ ሁሉም ቦታ ወይስ የትም ነው አንልም?
ተወሱል ይበቃልን በደንብ ቢብራራልኝ?
ሰው ሲሰልም ብዙ ጊዜ ስሙ ይቀየራል ይህ ግዴታ ነውን?
ሴት ልጅ ቀብር መዘየር ትችላለችን?
በአካባቢያችን አህባሽ መስጊድ ስለሆነ ያለው ሌላ የሱና ኢማም ያለበት መሰጊድ አማራጭ ደግሞ የለንም ስለዚህ ምን ማድረግ እንችላለን?
የካፊርን ጀናዛ ተከትሎ መሸኘትና መቅበር እንዴት ይታያል?
ግቢ ላይ (ዩኒቨርሲቲ) ለክርስቲያኖች ለበአላት ለስላሳና ለየት ያለ ያቀርቡልናል እና ይህን ምግብ መመገብ ይፈቀዳልን እና ከዚህ ፕሪግራም ውጭ ባለው የዛን ቀን ቁርስና ራት ላይ መብላት እንዴት ነው?
ዲሞክራሲ በኢስላም አንዴት ነው ፣ አንዳንድ ሰዎች ኢስላም ዲሞክራሲ ነው ይላሉ?
አንዳንድ ሙስሊሞች ሲታመሙና ድግምት ሲደረግባቸው ወደ ቤተክርስቲያኖች ሂደው ፀበል ይፀበላሉ ፣ ይህ በኢስላም እንዴት ይታያል?
አንዳንድ አካባቢዎች ቁርአኑ ብዙ ጊዜ ያስቆጠረና ያረጀ ከመሆኑ የተነሳ ሲቀዳድ እንዳይጠፋ በማለት ያቃጥሉታል ይህ እንዴት ይታያል?
የካፊር ሀገር ላይ ሆኖ በሸሪዓ ህግ መፋረድ የማይችልበት ሁኔታ ለተፈጠረና የግድ በሰው ሰራሽ ህግ የሚፈርድ ፍርድ ቤት ካልሄደ በስተቀር የሚጎዳ ከሆነ ቢሄድ ይከፍራልን ፣ ግን ቁርአንና ሀዲስ በላጭ መሆናቸውን ያምናል
ለካፊር ሶደቃ መስጠት ይበቃልን?
አንድ ክርስቲያን የሆነ ዘመድ ቢያገባና ሠርግ ቢጠራኝ መሄድ ይቻላል፣ ለሠርጉስ ገንዘብ መስጠት?
አንድ ሠው ነበረና ኢሥላም ነው የ ካፊሮችን መቃብር ተቀጥሮ ይጠብቃል በኢሥላም ደረጃ ይበቃለታልን?
በህይወት ላሉ ካፊሮች አሏህ እንዲያዝንላቸውና እንዲምራቸው መጠየቅ እንዴት ይታያል ፣ ምን ብለን ነው ዱዓ የምናደርግላቸው?
ክርስቲያኖች ያረዱት ስጋ ይበላል እያሉ ብዙ ሰዎች ሳያረጋግጡ ሁሉ እየበሉ ነው። አሁን ላይ አህለል ኪታቦች አሉ ለማለት ይቻላል እንዴ? ማለትም መፅሐፋቸውም ተበርዞ ተደልዞ በቅጥፈት የተሞላ ነው። እነሱም ቢሆኑ ከአላህ ስም ውጭ ጠርተው ነው የሚያርዱት። በአንድ አምላክ ስም ብለው እንኳን አያርዱም። ቢሉ እንኳን ይህ ቢስሚላህ( በአላህ ስም)የሚለውን መተካት ይችላልን? እናም የዛሬዎቹን ክርስቲያኖች እርድ መብላት በተመለከተ ከሸሪዓ አንፃር ሁክሙ ምንድን ነው?
If you have any suggestions or notice any mistakes in these Fatwas, please contact me.
ማንኛውም አይነት አስተያየት፣ እርማት ወይም ፈትዋዎቹ ላይ ስህተት ካዩ በቀጥታ ያናግሩኝ 👉 Abdulselam
Made with 💖 by Abdulselam